መስጅድ ሶፋ

بِسْمِ ٱللَّٰهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

እንኳን ወደ መስጅደ ሶፋ ግንባታ በደህና መጣችሁ

Quran Ayah & Hadith

"من ذا الذي يقرض الله قرضا حسنا فيضاعفه له أضعافا كثيرة ማነው ለአላህ መልካምን ብድር የሚያበድር አላህ ለሱ ብዙ እጥፍ አድርጎ የሚያባዛለት ሱረቱል በቀራህ /245/

“"ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ቅናት በሁለት ነገር ላይ ብቻ (ይፈቀዳል)፡፡ አላህ ገንዘብ የሰጠው ሆኖ ሳለ ገንዘቡን በሐቅ ላይ በሚያውል ሰው እና አላህ ጥበብን (ዕውቀትን) ሰጥቶት በርሷ የሚፈርድና የሚያስተምር በሆነ ሰው፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል)"” - Prophet Muhammad ﷺ

Hadith on Charity & Building Mosques

“Whoever builds a mosque for Allah, even as small as a bird’s nest, Allah will build for him a house in Paradise.

መስጂድን የገነባ «የወፍ ጎጆ» የምታክልን ቢሆንም እንኳ አላህ ለሱ በጀነት ቤት ይገነባለታል ።

— Prophet Muhammad ﷺ (Ibn Mājah)

“The most beloved deeds to Allah are those that are done consistently, even if they are small.

"አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጁ ስራ ቋሚ የሆነው ነው በጣም ያነሰ ቢሆንም"

— Prophet Muhammad ﷺ (Bukhari & Muslim)

“Charity does not decrease wealth.

"ሰደቃ ገንዘብ አያጎድልም"

— Prophet Muhammad ﷺ (Muslim)

“Protect yourselves from Hellfire even by giving half a date in charity

የቴምር ግማሽንም ቢሆን ሰደቃ ሰጣችሁ እሳትን ተጠበቁ።

— Prophet Muhammad ﷺ (Bukhari & Muslim)

የመስጅዱ አስተባባሪዎች

Admin 1

muhammad omar/ሙሐመድ ኡመር

ሰብሳቢ አስተባባሪ

Admin 2

ጀማል ሸርቂ

ሂሳብ ሹም

Admin 3

ሙሀመድ አሊ

ሰብሳቢ

ረሂመሏህ

Admin 1

እባቡዬ ሞህሙድ

አስተባባሪ

Admin 1

ሙሀመድ ሀሰን

አስተባባሪ

Admin 1

እንድሪስ ኡስማን

ገንዘብ ያዥ

In Loving Memory

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አሏህ የቀደረው ሆነና መጋቢት 17 ከማሀከላችን በሞት ተለይቶናል ሙሀመድ አሊ በሀገራዊ ጉዳዮች ፣ በማሀበራዊ እንዲሁም በሀይማኖታዊ ጉዳዮች ትልቅ ተሳትፎ የነበረው በተለይ ለመስጅደ ሶፋ ግንባታ መጀመር ከወረዳ ፣ ከዞን ፣ ከክልል ፣ እየተመላለሰ ጉዳዮችን ሲያስፈጽም እንዲሁም እዚያው መስጅዱ እሚገነባበት ቦታ ላይ ጥዋት ማታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገ ትልቅ አባታችንም ፣ መካሪያችንም ፣ ጓደኛችንም ፣ መሪያችንም ነበር።

اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَهُ وَارْحَمْهُ، وَاجْعَلْ قَبْرَهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الْجَنَّةِ

O Allah, forgive him, have mercy on him, and make his grave a garden from the gardens of Paradise.

🤲 Please take a moment to recite Al-Fātiḥah and make duʿāʾ for him.

ሙሀመድ አሊ ይሳ አሏህ ጀነተል ፊርደውስን እንዲወፍቀው ሁላችሁም ዱአ እንድታደርጉለት በአሏህ ስም እንጠይቃለን።

የመስጅድ ሶፍ ግንባታ የተጀመረው 2015 አ.ል ላይ ነበር መስጅዱ 744 ካሬ ሜትር ላይ አርፏል

Community Support & Labor Contribution

This mosque was built with the sincere effort, time, and labor of the community. Every brick laid was an act of worship and unity.

ይህ መስጅድ በእውነተኛ ጥረት፣ ጊዜ እና ጉልበት የተገነባ ነው። ማህበረሰቡ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የቻሉትን አድርገዋል። በገንዝብ ከሌላቸው ለግሰዋል :: የአንድነት ተግባር ማሳያ ም ነው

اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ مِنْهُمْ وَاجْعَلْهُ صَدَقَةً جَارِيَةً لَهُمْ

አላህ ሆይ፣ ይህን ሥራ ከእነርሱ ተቀበለው፣ ለእነርሱም ዘላቂ ምሕረትና ሰደቃ ጃርያ አድርገው።

Before Construction

Mosque before construction

After Construction

mosque after construction

Construction Journey የግንባታው ሂደት

Community Labor & Support

Community helping build mosque Society support during mosque construction Community effort and unity

Prayer Times የሰላት ጊዜ

Support the Mosque

Your donation helps complete and maintain the mosque. May Allah reward you for your generosity.

Bank Transfer Details

Bank Name: ethioiab cbe bank

Account Name: mentawuha mes/sof/ase/

Account Number: 1000137049337


Bank Name: hijra islamic bank

Account Name:mentawuha mes/sof/ase/

Account Number: 1002058100001

Contact Us

Email:umuasile@gmail.com

Phone:00251962746659